አድዋ ድል ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ከ44 ሺህ በላይ ባለአክሲዮኖችና ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ የተመዘገበ ካፒታል ተቋቁሞ፣ አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 15 ቅርንጫፎችን ከፍቶ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። ተቋሙ ተጨማሪ 12 ቅርንጫፎችን በአንድ ወር ውስጥ ለመክፈትና ስራ ለማስጀመር አስፈላጊ የሆኑ ቅድመ ሁኔታዎችን ያጠናቀቀ ሲሆን በጠቅላላው በ27 ቅርንጫፎች በኩል በዲጂታል ፋይናንሲንግ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅቱን ያጠናቀቀ መሆኑን በደስታ ይገልጻል።
አድዋ ድል ማይክሮፋይናንስ አ.ማ አዲስ አበባን ጨምሮ በአብዛኛው የክልል ከተሞች እና የንግድ እንቅስቃሴ ባለባቸው የተመረጡ ቦታዎች ቅርንጫፎች በመክፈት አገልግሎቱን በተቀላጠፈ እና ለደንበኞች ምቹ በሆነ መንገድ ተደራሽ ለማድረግ በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል።
ላይክ፣ ሼር፣ ፎሎው፣ ሰብስክራብ በማድርግ ቤተሰብ ይሁኑ፡-
https://adwavictorymfi.com/
https://web.facebook.com/adwadilmicrofinance
https://t.me/adwadilmicrofinance
https://www.tiktok.com/@adwadilmicrofinance
https://www.youtube.com/@adwadilmicrofinance
https://www.linkedin.com/company/adwa-dil-microfinance
#adwadilmicrofinance #meskel #Holiday #መስቀል

