የቁጠባ (የተቀማጭ) አገልግሎቶች
ብልህ ቆጣቢ ሁን፣ ጠንክረህ እደግ ። የነገ ደህንነትህን ጠብቅ!
በተነደፍው የተለያዩ የቁጠባ አገልግሎት በመጠቀም የፋይናንስ ጉዞዎን ይጀምሩ። የግል የቁጠባ ሂሳብ (Individual Savings Accounts)፣ የቡድን የቁጠባ (Group Savings) ወይም ቋሚ የተቀማጭ ሂሳብ አካውንቶች (Fixed Deposit Accounts) እንዲሁም ከብድር ፕሮዳክቶች ጋር የተያያዘ የግዴታ ቁጠባ ተቀማጭ (Compulsory Savings) በብዙ አማራጭ የቀረቡ አካዉንቶች የመክፈት ያልተገደበ አማራጭ ቀርቧል።
በመሆኑም በአድዋ ድል ማይክሮፋይናንስ፣ በግልም ሆነ በግሩፕ ዘላቂ የፋይናንስ ደህንነት ማሳካት ይቻላል።
ዛሬዉኑ አካውንትዎን ይክፈቱ እና የወደፊት ሀሳቦን እዉን ያድርጉ!
በአቅራቢያዎ ያለ ቅርንጫፍ ይጎብኙ ወይም አሁኑኑ በመደወል መጀመር ይችላሉ።



