አድዋ ድል ማይክሮፋይናንስ አ.ማ አገልግሎቶች
ለሁሉም ፍላጎት ትክክለኛ መፍትሄዎች!
አድዋ ድል ማይክሮፋይናንስ አ.ማ (ADMFSC) የተለያዩ አካታች የፋይናንስ አገልግሎቶችን በተሟላ መልኩ ይሰጣል፤ ከግለሰቦችና ከግል ተቋማት ጋር በተለያዩ የብድር እና ክሬዲት አገልግሎቶች፣ በንግድና ግብርና ዘርፎች ያገለግላል፡፡
ቀላል የገንዘብ መላኪያና የክፍያ መንገዶች፣ እንዲሁም ለፋይናንስና ንግድ ፕሮግራሞች ሞያዊ የማማከር እና የስልጠና አገልግሎቶች ይሰጣል።
-
- የብድር አገልግሎት
- የቁጠባ አገልግሎት /የተቀማጭ ገንዘብ/
- የአነስተኛ መድህን አገልግሎት
- የሶስተኛ ወገን ገንዘብ ማስተዳደር አገልግሎት
- የምክር አገልግሎት
- የሞባይልና ወኪል ባንኪንግ አገልግሎት
- የሀገር ውስጥ የሃዋላ አገልግሎት
- የልዩ ፈንድ አስተዳደር (Special fund Management)
- የገንዘብ ማስተላለፊያ አገልግሎት (Money Transfer Service)
- የክፍያ አገልግሎት (Payment Services) የጡረታ፣ የትራፊክ ቅጣት፣ የስልክ፣ የኤሌትሪክ እና ውሃ የክፍያ ቢሎችን መቀበል፣


