የክፍያ አገልግሎቶች (Payment Services)
በዲጂታል ክፍያ መንገድ ሲጠቀሙ ፈጣን፣ አስተማማኝና፣ ተደራሽ የሆነ አገልግሎት መስጠት ነው
የአድዋ ድል ማይክሮፋይናንስ የክፍያ አገልግሎቶች በቀላልና አስተማማኝ መንገድ የአገልግሎት ክፍያዎች፣ የትምህርት ክፍያዎች፣ የቢል ክፍያ (Bill Payments) እንዲሁም ለግብይቶችና የንግድ ክፍያ (Merchant Payments) እንዲሁም ሌሎች የክፍያ አገልግሎቶችን እንሰጣለን።
የዲጂታል ክፍያ ፕላትፎርሞች (Digital Payment Platforms) በቀላሉ በእጅ ስልኮ ብቻ በመጠቀም ባሉበት ቦታ ሆነው እጅግ ቀላልና ምቹ ፈጣን የገንዘብ እንቅስቃሴ እንዲያደርጉ የዲጂታል ሲስተም በማመቻቸት ላይ እንገኛለን፡፡


