አድዋ ድል ማይክሮፋይናንስ፡ 27 ቅርንጫፎች የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል

አድዋ ድል ማይክሮፋይናንስ፡ 27 ቅርንጫፎች የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል

አድዋ ድል ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ከ44 ሺህ በላይ ባለአክሲዮኖችና ከ2 ቢሊዮን ብር በላይ የተመዘገበ ካፒታል ተቋቁሞ፣ አንድ ዓመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ 15 ቅርንጫፎችን ከፍቶ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። ተቋሙ ተጨማሪ 12 ቅርንጫፎችን በአንድ ወር ውስጥ ለመክፈትና ስራ ለማስጀመር አስፈላጊ የሆኑ ቅድመ ሁኔታዎችን ያጠናቀቀ ሲሆን በጠቅላላው በ27 ቅርንጫፎች በኩል በዲጂታል ፋይናንሲንግ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅቱን ያጠናቀቀ...