ስልጠና እና የአቅም ግንባታ
Training and Development

እውቀትን ማጎልበት ስኬትን ማነሳሳት ነው!
በአድዋ ድል ማይክሮፋይናንስ፣ እውቀት የስኬት መሰረት እንደሆነ እናምናለን። የሥልጠና አገልግሎቶቻችን ግለሰቦችን፣ ንግዶችን እና ማህበረሰቦችን ተግባራዊ ክህሎቶችን እና ግንዛቤዎችን ለማጎልበት የተዘጋጁ ናቸው። በብቁ ዝግጂት ላይ የተመሰረተ ቁጠባን እና ብድርን ከሚያስተምሩ የፋይናንስ እውቀት ፕሮግራሞች ጀምሮ እስከ ስኬታማ ንግዶችን ለመጀመር እና ለማሳደግ የሚያበቃዎት የስራ ፈጠራ ስልጠና ድረስ፣ ለማደግ የሚያስፈልጉዎትን ሰለጠና እናቀርባለን። ደንበኞቻችን እጅግ በጣም ጥሩ አገልግሎቶችን እንዲያገኙ ለማረጋገጥ በሰራተኞች አቅም ላይ ኢንቨስት እናደርጋለን. በአድዋ ድል ማይክሮፋይናንስ፣ ስልጠና ስለ ትምህርት ብቻ አይደለም - በጣም አስፈላጊ መሆኑን እናምናለን።

