አድዋ ድል ማይክሮፋይናንስን ይቀላቀሉ
ከአድዋ ድል ማይክሮፋይናንስ አ.ማ ሲቀላቀሉ የበለጠ ተጽእኖ የሚፈጥሩበትና ተጨማሪ የስራ እድል የሚገኝበት ተቋም መሆኑን አውቀው ከተቋሙ ጋር ለመስራት አሁኑኑ ይወስኑ። አዳዲስ የተካተቱና የሚካተቱ ክፍት ስራ ቦታዎችን ይመልከቱ እና ዛሬዉኑ የሙያ ጉዞዎትን መጀመር ይችላሉ። ከደንበኞች አገልግሎትና ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅነት እስከ ፋይናንስ ስራ አመራር ድረስ በተለያየ የልምድ ደረጃዎች ላይ ያሉ ተነሳሽነት ያላቸው ባለሞያዎች በድርጅታችን ዉስጥ የመስራት እድላቸው ሰፊ ነው። በአገልግሎት ጥራትና ማህበረሰቡ ላይ አዎንታዊ ተጽእኖ በመፍጠር ረገድ ያለን ቁርጠኝነት እለት ተዕለት እየጎለበተ የሚሄድ መሆኑ ግልጽ ነዉ። ከኛ ጋር በመስራት የፋይናንስ አካታችነትን ማስፋፋት፣ የማህበረሰቡን ኑሮ ማሻሻልና የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለመደገፍ የሚያስችል አጋጣሚ ያገኛሉ።
ከአድዋ ድል ማይክሮፋይናንስ አ.ማ- የአድዋ ድል ታሪክ እና የወደፊት ተስፋ በአንድ ላይ የሚገናኙበት ተቋም በመሆኑ እድሎን ተጠቅመው ዛሬዉኑ ተጽእኖ ይፍጠሩ።
በአሁኑ ጊዜ ምንም ክፍት የስራ ቦታዎች የሉም። እባክዎ እንደገና ይሞክሩ

We currently have no job openings

