አጋሮቻችን
በማይክሮፋይናንስ ዘርፍ ዘላቂ እድገት ለማምጣትና ተጽእኖ ለመፍጠር አብሮነትን መሰረት አድርገን እንሰራለን፡፡
ከሃገር መከላከያ ሰራዊት ጋር ተያያዥነት ያላቸው ተቋማት ጋር እንዲሁም ከመንግሰትና ከሌሎች ድርጅቶች ጋር ያለን ስትራቴጂካዊ ግንኙነቶች የፋይናንስ አካታችነትን ለማሳደግ፣ ሃብት ለመሰብሰብና እንቅስቃሴዎቻችንን ለማስፋፋት በጣም ጠቃሚ መሆኑን አምነን በመስራት ላይ እንገኛለን፡፡


